//ptewarin.net/afu.php?zoneid=3393779

መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Geez Amharic Orthodox Bibleበይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት

 • ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
 • ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
 • የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
 • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
 • ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
 • የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
 • በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
 • ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
 • ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
 • በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
 • የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
 • የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
 • የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
 • የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
 • ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
 • የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝርብሉይ ኪዳን

 • ኦሪት ዘፍጥረት
 • ኦሪት ዘጸአት
 • ኦሪት ዘሌዋውያን
 • ኦሪት ዘኍልቍ
 • ኦሪት ዘዳግም
 • መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
 • መጽሐፈ መሳፍንት
 • መጽሐፈ ሩት
 • መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
 • መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
 • መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
 • መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
 • መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
 • መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ
 • መጽሐፈ ዕዝራ
 • መጽሐፈ ነሐምያ
 • መጽሐፈ አስቴር
 • መጽሐፈ ኢዮብ
 • መዝሙረ ዳዊት
 • መጽሐፈ ምሳሌ
 • መጽሐፈ ተግሣጽ)
 • መጽሐፈ መክብብ
 • ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን
 • ትንቢተ ኢሳይያስ
 • ትንቢተ ኤርምያስ
 • ሰቈቃወ ኤርምያስ
 • ትንቢተ ሕዝቅኤል
 • ትንቢተ ዳንኤል
 • ትንቢተ ሆሴዕ
 • ትንቢተ ዓሞጽ
 • ትንቢተ ሚክያስ
 • ትንቢተ ኢዮኤል
 • ትንቢተ አብድዩ
 • ትንቢተ ዮናስ
 • ትንቢተ ናሆም
 • ትንቢተ ዕንባቆም
 • ትንቢተ ሶፎንያስ
 • ትንቢተ ሐጌ
 • ትንቢተ ዘካርያስ
 • ትንቢተ ሚልክያስ

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት

 • መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
 • መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
 • መጽሐፈ ጦቢት
 • መጽሐፈ ዮዲት
 • መጽሐፈ አስቴር
 • መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ
 • መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ
 • መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ
 • መጽሐፈ ሲራክ
 • ጸሎተ ምናሴ
 • ተረፈ ኤርሚያስ
 • ሶስና
 • መጽሐፈ ባሮክ
 • መጽሐፈ ጥበብ
 • መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
 • ተረፈ ዳንኤል
 • መጽሐፈ ኩፋሌ
 • መጽሐፈ ሔኖክ

አዲስ ኪዳን

 • የማቴዎስ ወንጌል
 • የማርቆስ ወንጌል
 • የሉቃስ ወንጌል
 • የዮሐንስ ወንጌል
 • የሐዋርያት ሥራ
 • ወደሮሜ ሰዎች
 • 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
 • 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
 • ወደገላትያ ሰዎች
 • ወደኤፌሶን ሰዎች
 • ወደፊልጵስዩስ ሰዎች
 • ወደቆላስይስ ሰዎች
 • 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
 • 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
 • 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
 • 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
 • ወደ ቲቶ
 • ወደ ፊልሞና
 • ወደ ዕብራውያን
 • 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
 • 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
 • 1ኛ የዮሐንስ መልእክት
 • 2ኛ የዮሐንስ መልእክት
 • 3ኛ የዮሐንስ መልእክት
 • የያዕቆብ መልእክት
 • የይሁዳ መልእክት
 • የዮሐንስ ራእይ

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት

 • መጽሐፈ ዲድስቅልያ
 • መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
 • መጽሐፈ አብጥሊስ


Geez Amharic Bible is a simple and convenient bible, with easy navigation between Bible verses. It is offline study bible which is a good choice for studying bible, it allows you to quickly jump to the exact Bible verse in all three translations (Geez, Amharic and English),

If you are searching for a way to have a copy of Ethiopian scriptures always available, the best and convenient choice is Geez Amharic Bible which is available for offline. It is the first complete translation in app store.

FEATURES OF GEEZ AMHARIC BIBLE

Easy Navigation between books and chapters
Search, Favorite and Note
Color Assigning Labels
Sharing Verses and the app itself
Complete content of New and Old Testament as well as other canonical books
Book list of the holy bible in full list or abbreviation
Cross references without leaving your reading position
Footnotes
Multiple Annotations
Highlighting, Note Taking, bookmarking preferred verses
Different Layouts (verse by verse, side by side or single panel)
Super-Fast search results with number of findings
Option to switch between night and day modes
Beautiful Themes


CUSTOMIZE YOUR GEEZ AMHARIC BIBLE

- Bookmarks: Catch up where you left off with a simple bookmark.
- Highlights: Mark favorite verses in different colors and manage them in the highlighted tab.
- Notes: Write down your own thoughts and share them with your friends.
- Font Adjustment: Choose any font sizes, styles you want.
- Themes: Change the look of your bible by changing different themes
- Share verses with your friends and family via multiple platforms with ease

PLANNED FUTURE UPDATES

Reading Plans: several Reading Plans that can help you study Bible texts or specific topics.
Audio: audio versions for all translations, The audio is synchronized with the reading of the verses.

Reading Progress: users can mark the chapters as "read" and can track the percentages of what they have read in relation to each book, the whole Bible, and the Old and New Testaments.
Verses: resources to highlight, mark with colours, copy, add personal notes, share verses on social networks and a Verse of the Day Widget.
Book Introduction: read the main information and curiosities about the 81 books of the Bible.
Searching System: option for the whole Bible, Old Testament, New Testament or separate by book. Users can type more than one word or parts of the verses and also do voice search.


The canon of the Ethiopic Orthodox Bible differs both in the Old and New Testament from that of any other churches. The Ethiopian Orthodox Church has 46 books of the Old Testament and 35 books of the New Testament that will bring the total of canonized books of the Bible to 81.
These are the following

A. The Holy Books of the Old Testament
1. Genesis
2. Exodus
3. Leviticus
4. Numbers
5. Deuteronomy
6. Joshua
7. Judges
8. Ruth
9. I and II Samuel
10. I and II Kings
11. I Chronicles
12. II Chronicles
13. Jublee
14. Enoch
15. Ezra and Nehemia
16. Ezra (2nd) and Ezra Sutuel
17. Tobit
18. Judith
19. Esther
20. I Maccabees
21. II and III Maccabees
22. Job
23. Psalms
24. Proverbs
25. Tegsats (Reproof)
26. Metsihafe Tibeb (the books of wisdom)
27. Ecclesiastes
28. The Song of Songs
29. Isaiah
30. Jeremiah
31. Ezekiel
32. Daniel
33. Hosea
34. Amos
35. Micah
36. Joel
37. Obadiah
38. Jonah
39. Nahum
40. Habakkuk
41. Zephaniah
42. Haggai
43. Zechariah
44. Malachi
45. Book of Joshua the son of Sirac
46. The Book of Josephas the Son of Bengorion

B. The holy books of the New Testament

1. Matthew
2. Mark
3. Luke
4. John
5. The Acts
6. Romans
7. I Corinthians
8. II Corinthians
9. Galatians
10. Ephesians
11. Philippians
12. Colossians
13. I Thessalonians
14. II Thessalonians
15. I Timothy
16. II Timothy
17. Titus
18. Philemon
19. Hebrews
20. I Peter
21. II Peter
22. I John
23. II John
24. III John
25. James
26. Jude
27. Revelation
28. Sirate Tsion (the book of order)
29. Tizaz (the book of Herald)
30. Gitsew
31. Abtilis
32. The I book of Dominos
33. The II book of Dominos
34. The book of Clement
35. Didascalia

The Ethiopic version of the Old and New Testament was made from the Septuagint. It includes the book of Enoch, Baruch, and the third and fourth Esdras. In the international Bible studies there are certain books belonging to the class usually designated pseudepigraphic. The whole Christendom and whole-learned world owes a debt of gratitude to the church of Ethiopia for the preservation of those documents.

Among these books is the book of Enoch which throws so much light on Jewish thought on various points during the centuries immediately preceding the Christian era. The book of Jubilee (Kufale, i.e. Division) otherwise known as the Little Genesis has also been preserved entire only in the Ethiopic version. The preservation of yet one more book in its entity, namely, the Ascension of Isaiah, is to be remembered to the credit of the Ethiopic Church.


But books, which should be considered for higher education and could be prepared carefully in order to suit modern thinking, are the following.  0 Comments